እሴት (ግንባታ) በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
እሴት (ግንባታ) በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ቀሲስ አስተርአየ በዚህች በታላቂቷና ታላላቅ ተዓምራትና ቁም ነገር በሚሰራባት የፍልሰታ ጾም ወቅት የተባ ብዕራቸውን እንስተው ከወረቀት ጋር አገናኝተው እጅግ እንገብጋቢና ወሳኝ ጉዳይ አንስተዋል። ኦርቶዶክሳዊው ምዕመን በቤተ ክርስቲያን ላይ ዐቢይ አህመድ የከፈተባትን ጦርነት እንዳይመክትና እንዳይከላከል በተለያየ …